ማሳከክ
Author: solomon
Date: 2025-12-14
ማሳከክ
የማሳከክ ስሜት በየትኛውም የሰውነታችን ክፍል ላይ ሊከሰት ይችላል።ቀለል ያለ የማሳከክ ስሜት ብዙም ችግር ስለማይፈጥር በቸልታ ልናልፈው እንችላለን ሆኖም ግን የማሳከክ ስሜቱ ሀይለኛ ከሆነ ግን ሁኔታውን ለማስታገስ መፍትሔ መፈለግ ያስፈልጋል በመጀመሪያ ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለመዱ የማሳከክ መንስኤዎች እንመልከት
-አለርጂ ሰውነታችን የተለያዩ ማይስማሙት ወይም አለርጂ የሚሆኑበት ነገሮች ይኖራሉ።ለምሳሌ አንዳንድ ሰዎች አንዳንድ ምግቦችን ሲበሉ ቆዳቸው ሊቆጣና ሊያሳክካቸው ይችላል በተጨማሪም ቆዳችን ለተለያዩ ነገሮች አለርጂ ሊኖረው ይችላል።ለምሳሌ ሳሙና፣ሽቶ ፣ቅባት ፣ጫማ እንዲሁም ልብስ እና ሌሎችም ነገሮች ቆዳችን ሲነኩት ቆዳችን ሊቆጣ እና ሊያሳክከን ይችላል።
-ቆዳችን ሲደርቅ ሊያሳክከን ይችላል
-እከክ ይህ ብዙ ጊዜ በልጆች ላይ የሚከሰት ነው በፈንገስ አማካኝነት የሚከሰት የቆዳ ብግነት
-በባክቴሪያ አማካኝነት የሚከሰት የቆዳ ብግነት
▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna
Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq