ቡጉር
Author: solomon
Date: 2025-12-11
ቡጉር
የሆርሞን መለወጥ ቆዳችን ብዙ ቅባት እንዲያመነጭ በማድረግ ቡጉር ሊያስከትል ይችላል።
የሆርሞን ለውጥ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ወቅቶች ይከሰታል።
-በጉርምስና እድሜ ላይ
-በእርግዝና ወቅት
-በወር አበባ ወቅት
ቡጉር በዘር የመተላለፍ በሀሪ ይታይበታል።ወላጆች ቡጉር ከነበረባቸው ልጆችም ቡጉር የመያዝ እድላቸው ከፍተኛ ነው
-ውጥረት እና ጭንቀት ቡጉርን ሊያባብስ ይችላል።
-አንዳንድ ፊት ላይ ሚቀቡ ቅባቶች ቡጉር ሊያባብሱ ይችላሉ።
-አንዳንድ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ስኳር የበዛባቸው ምግቦች እና ወተት ማዘውተር ቡጉር ሊያባብስ ይችላል።
ቡጉር ሲከሰት ምን ማረግ ይችላል?
-ቡጉር ሲከሰት ፊትን ሞቅ ባለ ውሀ እና ሳሙና በቀን ሁለቴ መታጠብ
-ቡጉር መፈተግ ወይም ለመንቀል መሞከር ቡጉር እንዲባባስ ያደርጋል።
-ቡጉር ያለበትን ፊት ፀሀይ እንዳይመታው መጠንቀቅ
-ቡጉር እረዘም ላለ ጊዜ ከቆየ የቆዳ ሀኪም ጋር በመሄድ አስፈላጊውን ህክምና መከታተል ጠቃሚ ነው።
-ሀኪሞች ፊት ላይ የሚቀቡ ቅባት ወይም የሚዋጥ መድሀኒት በማዘዝ ቡጉር ያክማሉ።
-ወይም ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ያማክሩን።
ቡጉር እንዳይከሰት እንዴት መከላከል ይቻላል?
-ፊትን በውሀና በሳሙና በየቀኑ መታጠብ
-ጭንቀትን እና ውጥረትን በተቻለ አቅም ማሶገድ መቀነስ
-አንዳንድ ቅባቶች ቡጉር ሊያስከትሉ ስለሚችሉ በተለይ ሴቶች በቅባት አጠቃቀማቸው እረገድ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርባቸዋል።
-ስኳር የበዛባቸው ምግቦች አለማዘውተር።
▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna
Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq