የጡንቻ ህመም

የጡንቻ ህመም በእጃችን በእግራችን በታፋችን በሆዳችን በደረታችን ጡንቻዎቻችን ላይ ይከሰታል።የጡንቻ ህመም ብዙ ጊዜ የሚከሰተው ውጥረት ሲበዛብን ወይም ደግሞ ከባድ ስራ ወይም ከባድ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አካሎች ላይ ጉዳት ሲደርስ ነው።በነዚህ ወቅቶች የጡንቻ ህመማችን በእንቅስቃሴ ላይ እያለን ወይም ደግሞ ከእንቅስቃሴ በሃላ ስለሚከሰት
የህመሙን መንስኤዎች ማወቅ ብዙን አንዳንድ በሽታዎች የጡንቻ ህመም ሊያስከትሉ ይችላሉ።ከዚህ በሽታ የጡንቻ ህመም የሚያስከትሉ መንስኤዎች
በአደጋ ወይም ከባድ አካላዊ እንቅስቃሴ በማድረጋችን ምክንያት ጡንቻዎችን ላይ ጉዳት ሲደርስ (ለምሳሌ የጡንቻ መሳሳብ ውጥረት ወይም ጭንቀት ለምሳሌ ያህል አንድ ሰው በጣም ከተጨነቀ የአንገቱ ጡንቻዎች ላይ ህመም ሊያጋጥመው ይችላል።ሀይለኛ ጉንፈን፣ታይፎድ ታይፈስ ፣ወባ ፣ኒሞኒያ (የሳንባ ምች)የጡንቻ ብግነት ፣አርትራይተስ (በተለምዶ ሪህ የሚባለው)አንዳንድ መድሀኒቶች (ለምሳሌ የደም ግፊት እንዲሁም ኮሌስትሮልን ለመቀነስ የሚሰጡ አንዳንድ መድሀኒቶች የጡንቻ ህመም ሊያስከትሉ ይችላሉ።

▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ

»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna

Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq