ለሪህ በሽታ ክፍል ሁለት

ከበሽታው እስኪዲኑ ድረስ በሀኪም የታዘዘውን መድሀኒት ማቋረጥ አይገባም።
በተቻለ መጠን የአልኮል መጠጦች፣ጥቁር ሻይ እና ቡና አለመጠጣት የተጠበሱ ምግቦችን የተቁላላ ዘይት እና ስኳር አለመመገብ ነው። በሽታው ጨርሶ እስከሚለቅ ድረስ በፕሮቲን ንጥረ ነገር የዳበሩበት አብዝቶ አለመመገብ ነው።

ለምሳሌ
ከከብት ስጋ እና ከእንቁላል ዶሮ አሳ ከምስር አተር ከባቄላ እና የመሳሰሉት የተዘጋጁ ምግቦች መቀነስ ይሻላል።
ከሽምብራ ሽሮ መመገብ ከአትክልት የተዘጋጁ ምግቦች ጎመን ፣ሰላጣ እና የመሳሰሉትን አብዝቶ መመገብ እንዲሁም ብዙ የምንጭ ውሀ ወይም የተጣራ ውሀ በማር እየበጠበጡ መጠጣት በቂ እረፍት ማድረግ ውፍረት መቀነስ
ይህን አድርገው ካልተሻለዎ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና አስተማማኝ መድሀኒት አለው።ይምጡ እና ይጎብኙን!

🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨‍⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞  0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
Website: www.hakimsolomon.com⁠�

📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna⁠�

TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t