የነርቭ ህመም የቤት ውስጥ መፍትሔ
Author: solomon
Date: 2026-10-08
የነርቭ ህመም የቤት ውስጥ መፍትሔ
ለዚህ ችግር ተገቢውን ዘመናዊ ህክምና መግኘት ያስፈልጋል። ቀላል ለሆኑ አካሎች በማሸት የተሻለ ውጤት ማግኘት ይቻላል። የሳማ ስሩ ቅጠሉ ግንድ እንጨቱ እና አበባው ማለትም ፍሬው ፀሀይ ሳይገባው በሀላ ቦታ ያደርቃል። እያንዳንዱ ለየብቻው ይወቀጥና አንድ አንድ ሲኒ ዱቄት ይሰፈራል። ይህ በአንድነት ተደርጎ ከአንድ ኪሎ ወለላ ማር ጋር ተላውሶ በንፁህ እቃ ተከድኖ ይቀመጣል።
ከዚህ በሀላ በፀሀይ ሙቀት ወይም በፍም ሙቀት እየታገዙ ለብርድ እና የነርቭ ህመም መላ ሰውነትን እየተቀባ ይታሽበታል። ለሶስት ሳምንታት ያህል አንድ ቀን እያሳለፉ አንድ ቀን መታሸት ነው። በተጨማሪም ሁለት ሲኒ በጣም የተወቀጠ ሽንኩርት ከአንድ ኪሎ ማር ጋር መለወስ ከዚያም በየቀኑ በባዶ ሆድ አንድ የሾርባ ማንኪያ መመገብ ነው ይህ መልካም ፈውስ ይሰጣል።
ጠዋት እና ማታ ለሁለት ሳምንት በአንድ ሲኒ ቡና ላይ የጥቁር አዝሙድ ዘይት አንድ ማንኪያ ጨምሮ መጠጣት የነርቭ ችግር ያቀላል። እንደ ሁኔታው መቀጠልም ይቻላል።በተጨማሪም በዚህ ቻናል የተገለፀቱን በአግባቡ አዘጋጅተው ይጠቀሙ።
🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞 0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna�
TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t