ለሪህ

ሪህ በአብዛኛው በጎልማሳ ወንዶች ላይ የሚታይ በሽታ ነው ።በደም ውስጥ የአንድ ጤነኛ ሰው የዩሪክ አሲድ መጠን ከ3 እስከ 7 ሚሊ ግራም በዴሲሊትር ነው።መጠኑ ከሰባት ሚሊ ግራም እየጨመረ ሲሆድ የህመም ስሜት እየተከሰተ ይመጣል።የዮሪክ አሲድ መጨመር ምክንያቶች አንደኛ የዩሪክ አሲድ በአካል ውስጥ ከመጠን በላይ መመረት ሁለተኛ የዩሪክ አሲድ በኩላሊት አማካኝነት በበቂ ያለመወገድ ወይም የሁለቱም ምክንያቶቸ መጣመር ሊሆን ይችላል።

ሪህ የቋንጃን ጅማቶች ወድሮና ሸምቅቆ የሚያሰቃይ በሽታ ነው። ይህ በሽታ አመጣጡ በትክክል ይሄ ባይባልም ታፈን፣ ጉልበትን፣ጫንቃን ከዚህም አልፎ እጅ፣አንገትን፣ማጅራትን ውስጥ ባሉት የደም ስሮች ውስጥ የመሯሯጥ ስሜት በመሰማት ታማሚውን ያሰቃያል።ህመሙ እንደጀመረ በህክምና ካላስወገዱት በመላ አካል ውስጥ ከተዘመተ የሰውን ልጅ ሽባ የሚያደርግ ደዌ ነው።

🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨‍⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞  0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna⁠�

TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t