የእግር እብጠት

የእግር እብጠት በተለያዮ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል።ለረጅም ሰአት ቆሞ ወይም ተቀምጦ መቆየት በእግር ላይ ጉዳት ወይም ኢፌክሽን መኖር በሰውነት ውስጥ ፈሳሽ መከማቸት የልብ የኩላሊት ወይም የጉበት ችግሮች የደም ዝውውር ችግር ወይም በደም ስር ደም መርጋት ትኩረት አንድ እግር ካበጠ ህመም ወይም መቅላት ካለ በአስቸኳይ የጤና ባለሞያ ያማክሩ።

ከእግር እብጠት ጋር የትንፋሸ ማጠር ወይም የደረት ህመም ከተከሰተ ወዲያዉኑ ድገተኛ ህክምና ይፈልጉ።
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ጤናዋን ይጠብቁ የበሽታዎን መንስኤ ማወቅ ለትክክለኛ ህክምና ይረዳል። የጤና ምክር አገልግሎት እንሰጣለን።

🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨‍⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞  0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna⁠�

TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t