ለእግር እብጠት የቤት ውስጥ መፍትሔ
Author: solomon
Date: 2026-10-28
ለእግር እብጠት የቤት ውስጥ መፍትሔ
አንዳንድ እግር በሚያብጥበት በጨመረ ጊዜ ከርቤና እሬት እስረ ቤት በተረከዙ ከጉልበቱ ድረስ በጨረቅ የአብሽ ዱቄት ቀብተው የልጅ ሽንት ወይም የፍየል በጠጥ ላበጠ የእንጨት አመድ በውሀ በጥብጠህ በእሳት አፍላው እኩሌታው እሰኪቀር እስኪጠራ አስቀምጠው የጠለለዉን አንሳውና ብጫ መሳዩን በጥቂት የጠና ጠጅ እና ያልተፈጨ ባቄላ ጨምርበት የተወቀጠ ማሽላ ጥቁር አዝሙድ እስላል ቅጠሉን ባይገኝ ፍሬውን ይሁን የስንዴ ፍትግ ገለባ ሁሉንም ለውሰህ አፍላው።
ካፈላሀወ በሀላ ሙቀቱን በጥጥ ካበጠው ላይ ሙቀቱ እስኪሰማው ብዙ ጊዜ አድርግ እጅግ ይበጃል መልኩ ቁስል ስለሚመስል ለሚነቃ ባህና ጋራ የጣመት ቅቤ ጨምረህ እግሩን እሰረው።
ወይምወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ይምጡ አስተማማኝ መድሀኒት አለ።
🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞 0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
Website: www.hakimsolomon.com�
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna�
TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t