የኪንታሮት በሽታ ክፍል 2
Author: solomon
Date: 2026-02-28
የኪንታሮት በሽታ ክፍል 2
በዘመናዊ የህክምና ሳይንስ አይን ኪንታሮት (ሄሞሮይድ)መንስኤው በፊንጢጣ ወይም በትልቁ አንጀታችን የመጨረሻ ክፍል የሚገኙ የደም መተለላፊያ ስሮችንና ሽፈናቸው ማበጥ ነው ይላል።በዘመናዊ ስያሜ ሄሞሮይድ የሚለው ቃል በፊንጢጣ አከባቢ ያሉ የደም መተላለፊያ ስሮች ሲያብጡ የሚፈጥሮቸው እብጠቶች በእኛ አጠራር ደግም ኪንታሮቶች ብቻ የሚገለፅ ይሆናል።
እነዚህ ለኪንታሮት መፈጠር ምክንያት የሚሆኑ የደም ስሮች የሚገኙበት በፊንጢጣ ወይም በትልቁ አንጀት የመጨረሻ ክፍል የውስጥ ግድግዳ በኩል ነው ይህም ማለት ሰገራወይም አይነ ምድር የሚያልበትና ሲያልፍም ንክኪ ከሚኖረው ውስጣዊ ግድግዳ በኩል ማለት ነው።
▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna
Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq