የኪንታሮት በሽታ ክፍል 1
Author: solomon
Date: 2026-02-27
የኪንታሮት በሽታ ክፍል 1
የኪንታሮት በሽታ (ሄሞሮይድ)በሃገራችን ኢትዩጲያ በተለያዩ ቦታዎችና የህብረተሰብ ክፍሎች ዘንድ በሰፊው የሚታወቅ በሽታ ነው ።
በነዚህ የተከያዩ የሀገራችን ክፍሎችንና ነዋሪዎች ዘንድ በሽታው የተለያዩ ስያሜዎች ይታወቃል። በአማርኛ ቋንቋ ከሚታወቅባቸው ስያሜዎች መሀል የፊንጢጣ ኪንታሮት ፣የአህያ ኪንታሮት ወዘተ የመሳሰሉት ይገኙበታል።ስለ በሽታው ምንነት አመጣጡም እንዲሁም በርካታ የሆኑ የተለያዩ እምነቶች እና አስተያየቶች ይገኛሉ።
እነዚህም አስተሳሰቦች በአመዛኙ ከሳይሳዊ አመለካከት በጣም የላቁ በጭራሽም የማይገናኙ ሆነው የሚገኙ ናቸው።ይህ ስለበሽታው ያለው የተሳሳተ ግንዛቤ በሽታው ለመዳንና ለመከላከል ሲባል የሚፈፀመውን ድርጊት የሚወሰደው እርምጃ የተሳሳተ እንዲሆን የሚያደርግ ነው።
ገፃችን ተከታተሉ በዚው እርስ የበለጠ መረጃዎችን እናቀርባለን።
▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna
Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq