ሻህኜ(leishmaniasis)ምንድነው?

ሻህኜ (leishmaniasis) በተውሳክ የሚከሰት በሽታ ሲሆን ከአሸዋ ዝንብ (sand fly) ንክሻ ወደ ሰው ይተላለፉል።

የበሽታው ምልክቶች
-በቆዳ ላይ የማይፈወስ ቁስል
-ትኩሳት
-ክብደት መቀነስ
-ጉበት እና ሰፕሊን መጨመር በከባድ አይነቱ

መከላከያ
-የአሸዋ ዝንብ ንክሻ መከላከያ የተባይ ማጥፊያ የተቀባ የአልጋ አጎበር መጠቀም
-ረጅም ቀሚስ ማረግ
-ዝንብ የሚበዛበት ቦታዎች ጥነቃቄ ማረግ
-በቆዳ ላይ የማይፈወስ ቁስል ወይም ረጅም ጊዜ የሚቆይ ትኩሳት ካለዎት በአቅራቢያዎ ወደ ሚገኝ የጤና ተቋም በፍጥነት ይሂዱ ወይም ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ብቅ ይበሉ በፍጥነት እንፈውሶታለን ።

🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨‍⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞  0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna⁠�

TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t