Latest Posts

እከክ

እከክ
እከክ በቆዳ ውስጥ የሚኖር ትንሽ ተውሳክ የሚያስከትል ተላላፊ በሽታ ነው።

ምልክቶቹ
-በተለይ በለሊት የሚባባስ ከባድ ማሳከክ
-ትንንሽ ሽፍታ ወይም ቀይ ነጠብጣቦች በጣቶች መካከል በእጅ አንጓ ፣በብብት፣በወገብ እና በብልት አከባቢ ብዙ ጊዜ ይታየል።

እንዴት ይተላለፋል ?
-ከተየዘ ሰው ጋር በቅርብ á...

እከክ

እከክ
እከክ በቆዳ ውስጥ የሚኖር ትንሽ ተውሳክ የሚያስከትል ተላላፊ በሽታ ነው።

ምልክቶቹ
-በተለይ በለሊት የሚባባስ ከባድ ማሳከክ
-ትንንሽ ሽፍታ ወይም ቀይ ነጠብጣቦች በጣቶች መካከል በእጅ አንጓ ፣በብብት፣በወገብ እና በብልት አከባቢ ብዙ ጊዜ ይታየል።

እንዴት ይተላለፋል ?
-ከተየዘ ሰው ጋር በቅርብ á...

የቤት ውስጥ ህክመና ዘዴዎች የነቀርሳ መዳኒቶች

የቤት ውስጥ ህክመና ዘዴዎች የነቀርሳ መዳኒቶች
ይህም በውጪ የሰውነት ክፍል ላይ መመገብ የሌለበት ደግሞ የከብት እና የዶሮ ስጋ እንቁላል በርበሬ ቃሪያ ስንዴ እና ከስንዴ የተሰሩ ማንኛውም የምግብ አይነት ማሽላ በቆሎ ወተት አይብ፣የበቆሎ ገንፎ ፣የኑግ ዘይት፣ የሱፍ ዘይት ፣ስብ፣ስጋ፣ ኦቾሎኒ፣መኮሮኒ፣ አ...

ነቀርሳ

ነቀርሳ አደገኛ በሽታ መሆኑ የታወቀ ነው ጥሩ ዘመናዊ ህክምና ወይም እውቅ የባህል ህክምና ባለሞያዎች በአፋጣኝ ማግኘት ያስፈልጋል።

ነቀርሳ መታከም ውስብስብ ነው፣ውጤታማ ፈውስ ማግኘት ቀላል አይደለም ይሉቁንም ነቀርሳን መከላከል እጅግ በጣም ቀላል ነው።ነቀርሳ ስለ መከላከል ካንሰር ስለመከላከል በሚል...

ነቀርሳ ክፍል ሁለት

ነቀርሳ ክፍል ሁለት

ነቀርሳ ተላላፊ በሽታ ሳይሆን በማንኛውም የሰውነት ክፍል ላይ ጤናማ ያልሆነ እድገት ወይም እብጠት ነው።

የነቀርሳ እብጠት በመጨረሻ ለሞት እስኪያበቃ ድረስ እያደገ የሚሄድ ነው የተለመዱ የነቀርሳ አይነቶችየቆዳ፣የጡት፣የማህፀን ናቸው።

በማንኛውም የአካል ክፍል ላይ ጠንካራ ህመá...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories