እከክ ክፍል ሁለት

እከክ ከንፅህና ጉድለት ከጉስቁልና የሚከሰት ከአንዱ ወደ ሌላው ሰው የሚተላለፍ ማንኛውም የእድሜ ክልል በተለይ ህፃናትና በእድሜ የገፋ ተንከባካቢ የሌላቸው አዛውንት የሚያጠቃ በሽታ ነው።

አከክ ቁብ ቁብ ይሉና ውሀ የያዙ ወይም የደረቁ ሽፋን
የቆዳ ቁስል በአብዛኛው የሚያጠቃው የአካል ክፍል እጅን በተለይ በጣቶች መካከል ያለው ቆዳ የጭንና የሆድን ቆዳ ነው

የእከክ ቁስል በሞቀ ውሀ ሳውና ደጋግሞ መታጠብ ነው።

🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨‍⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞  0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna⁠�

TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t