የሰንሰል ቅጠል
🌵ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌵

፨ሰንሰል ወይም ስሚዛ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

በኢትዮጵያ፣ ሙሉ ተክሉ ለቁርባ ሕክምና ይጠቀማል። እንዲሁም ለሚያስቀምጥ መድኃኒት ይጠቀማል።

፨የሰንሰል ቅጠል ጭማቂ ለቁርባ ወይም ለወፍ በሽታ ይጠጣል።

፨የሰንሰልና የአኻያ ቅጠል ጭማቂ ለሰዎችም ሆነ ለእንስሶች ውሻ በሽታ ይሰጣል። የሰንሰል፣ የእምቧጮና የግራዋ ቅጠል ጭማቂ ለሆድ ቁርጠት ወይም ለወባ ይሰጣል።

እናመሰግናለን
           መልካም ጤንነት
🌴🌴ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
telegram፦https://t.me/