ለፈዘዘ ሰው መፍትሄ
    🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

👉የቀንጣፍ ተቀፅላየእንጨቱን ቅርፊት
👉የቆላ ጦስኝ
👉የቂናዳም የአያት ቅጠላቸውን...ወቅጦከሚዳቋ ወይም ከፍየል ስጋ ጋር ቀቅሎ መረቁን መጠጣት።

🌵ከሰጎን እንቁላል ጋር በጥቁር ሽንብራ ቂጣ ጋግሮ ደጋግሞ መብላት።

🌵የቆቅ ስጋ መረቅ እንዲሁም ደጋግሞ መጠጣት ንቁ ያደርጋል።

እናመሰግናለን
           መልካም ጤንነት
🌴🌴ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
telegram፦https://t.me/kidusmikaelhikmna