የዕፀመለኮት ጠቀሜታዎች
🌵ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌵

፨  ይህች እፅ በኢትዮጵያ  መሬት ላይ  በሁሉም  ቦታና በቆላም ሆነ በደጋ 
የማትበቅልበት ቦታ የለም ማለት ይቻላል

ለማንኛውም የበሽታ ዓይነት መፍትሔ የምትሠጥ ዕፅ ናት

ከሣር  የምትመደብ  ባለሐረግና ባለብዙ ፍሬ ዕፅ ናት ።ከምንም በላይ ትመራለች ።

  ጥቅሞቿ

                 1️⃣ኛ

ከባድ ለሆነ የሆድ ቁርጠት መፍትሔ ትሠጣለች

     ➔   አጠቃቀም

የዕጿን  ሥር  ቆፍረን  ነቅለን   አፈሩን  አጥበን
በትሿ ጣታችን ለክተን  በቢላዋ  በመቁረጥ
ልክ  ዕንደሸንኮር    አገዳ ውሃዋን መምጠጥ
ምግብ  ከመውሰዳችን በፊት   ቢሆን ይመረጣል።በከፍተኛ ሁኔታ ሲያሰቃየን የነበረው የሆድ  ቁርጠት ወድያውኑ ይቆማል።
ፈፅሞ  ካልጠፋ  ግን ለ3 ቀን ያክልደጋግመን  በመውሰድ  በሽታውንነቅለን  መጣል  እንችላለን።

               2️⃣ኛ

ለወፍ ወይም  ለጉበት በሽታ ትሆናለች

           ➔ አጠቃቀም

ሥሯንም ቅጠሏንም  ባንድነትነቅሎ አምጥቶ  አጥቦ  ወቅጦ በ1 የሻይ ብርጭቆ ንፁህ  ውሃ
የለት የለቱን ዘፍዝፎ እያሣደሩ ጧት  ጧት  ዕያጠለሉ  ለ10  ቀን መጠጣት ነው ።
በደም ውስጥ ያለውን የጉበት  ቫይረስ ያመክነዋል።


የተከለከሉ የምግብ ዓይነቶች

1ኛ ጥሬ ወተት
2ኛ ጥሬ የበሬሥጋና የዶሮ ሥጋ
3ኛ ዕንቁላል
4ኛ ስንዴ ነክ በሙሉ
 
ለምሣሌ
»ድፎ ዳቦ
»ፓስታ መኮረኒ

5ኛ አልኮል መጠጥ
6ኛ ማንኛውም ጣፋጭ ነገሮች
ለ3 ወር ያህል ክልክል ናቸው።

            3️⃣ኛ

ለጨብጥ ወይም ለአባላዘር በሽታ

    ➔ አጠቃቀም

ከሁለት  ወይም  ከ3 ቦታ ላይ ጨመር
አድርጎ  ሥሯን  ነቅሎ ወቅጦ አድርቆ  ዱቄቷን  1 የሻይ ማንኪያ በ1 የውሃ ብርጭቆ ወተት በማፍላት ጧት  ከምግብ  በፊት  በየአምሥት ቀንልዩነት ለ3 ጊዜ ቢጠቀሙት
ሙሉ ፈውስ ያገኛሉ።
  
      4️⃣ ኛ

ለስንፈተ ወሲብ

        ➔ አጠቃቀም

ለስንፈተ ወሲብ ሲሆን  ሥሩን ከትከት አድርጎ  በማድረቅ ላም አድርጎ መውቀጥ  ከተወቀጠው ላይ10  የሻይ  ማንኪያ  እየሞሉ  ለክቶ በሩብ ኪሎ ወለላ ማር 1ጊዜ
ለውሶ አስቀምጦ ለ10  ተከታታይ  ቀናት  አንዳንድ  የሻይ ማንኪያ መቅመስ ነው  ከቁርስ  በፊት ።

 እናመሰግናለን
           መልካም ጤንነት
🌴🌴ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
telegram፦https://t.me/kidusmikaelhikmna