በፊት ላይ ወዝ(ላብ)
Author: solomon
Date: 2026-08-03
በፊት ላይ ወዝ(ላብ)
በፊት ላይ ወዝ(ላብ)መብዛቱ የተለመደ ሊሆን ይችላል ግን አንዳንድ ጊዜ ህክምዊ ምክንያት ሊኖረው ይችላል።የሚከተሉት ምክንያቶች መካከል
-ሙቀት ወይም እርጥበት
-የአካል እንቅስቃሴ
-ጭንቀት ወይም ውጥረት -ቅመም የበዛበት ምግብ ወይም ትኩስ መጠጦች
-የታይሮይድ እጢ ከመጠን በላይ መስራት
-አንዳንድ መድሀኒቶች ከመጠን በላይ ላብ ማለትም hypehidosiss ለመቀነስ ፊትን በቀዝቃዛ ውሀ ይታጠቡ
-በቂ ውሀ ይጠጡ
-ሙቀት እና ቅመም የበዛበት ውሀ ቅመም ይቀንሱ ለመቀነስ ዘዴዎችን ይሞክሩ።
የፊት ላብ በድንገት ከጀመረ በጣም ከበዛ ወይም ከልብ ምት መጨመር ክብደት መቀነስ ትኩሳት ወይም ሌሎች ምልክቶች ጋር ተያይዞ ወደ ጤና ባለሞያ መሄድ ይመከራል።
🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞 0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna�
TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t