የፊት ቆዳ ቀዳዳዎች(large pores) ክፍል ሁለት

-የፊትዎ ቆዳ ቀዳዳዎች ሰፉፊ ከሆኑ አንድ የሻይ ማንኪያ የቲማቲም ጭማቂ ከጥቂት የሎሚ ጭማቂ ጋር ጠብታዎች ጋር ቀላቅሎ መቀባትና መታጠብ ቀዳዳዎችን ይደፍናል።

-የቲማቲም ጭማቂ ቢጠጣ ፣ቢቀባ ለመልክ በጣም ጥሩ ነው። መልክን ከማጥራቱም በላይ ፊትዎን ተቀብተው ከመታጠበዋ በፊት እንዲደርቅ ከተውት የቆዳ ቀዳዳዎችን ይደፍናል።

-መጀመሪያ ነጩን የእንቁላል ክፍል መምታትና ፊትን መቀባት ይህ ሲደርቅ አስኳሉን መትቶ በነጩ ላይ መቀባት ያም ሲደርቅና ቆዳዎ ሲወጠር በሙቅ ውሀ መታጠብ የዚህ ዘዴ ጥቅም የፊት ቆዳን ቀቀዳዎችን መድፈንና ፊትን ማደስ ነው።

🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨‍⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞  0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna⁠�

TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t