ለፊት መጨማደድ

ከመለጠጥ ወይም ከእድሜ ጋር የሚታይ የፊት መጨማደድ በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል።

እነሱም
-ለፀሀይ ብዙ መጋለጥ
-ማጨስ
-የቆዳ ድርቀት
-የእንቅልፍ እጥረት
-የተመጣጠነ ምግብ አለመመገብ

ለመከላከል እና ለመቀነስ
-በየቀኑ የፀሀይ መከላከያ (spf 30) ወይም ከዚያ በላይ ይጠቀሙ
-ፊትን በርጥበት የሚያቆይ ክሬም moisturizer ይጠቀሙ
-በቫይታሚን c እና E እና በፕሮቲን የበለፀጉ ምግቦችን ይመገቡ
-ማጨስን ያቁሙ
-እንቅልፍ ይተኙ
-ፊት በድንገት ከተጨማደደ ወይም ከሌሎች ቀን ያልተለመዱ ምልክቶች ካዩ ወደ ተቋማችን ባስቸኳይ ይምጡ።


🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨‍⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞  0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna⁠�

TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t