Latest Posts

የኩላሊት ተግባር

የኩላሊት ተግባር
🌴 ከሀኪም ስለሞን አዳሙ 🌴
የኩላሊት ተግባር በምግብ በአየር በመድሀኒትና በሌላም ልዩ ልዩ መልክ ወደ አካል የገቡትን ነገሮች ሁሉ በአገልግሎት ላይ ከዋሉ በሀላ የሚያስፈልጉ ተረፉ ነገሮችን በቆሻሻ መልክ ከደም እየተቀበረ የሚያስፈልጉ ተረፉ ነገሮችን በቆሻሻ መልክ እየተቀበለ በማáŒ...

መጋኛ ህመም ምንድ ነው

መጋኛ ህመም ምንድነው
☘️ ከሀኪም ስለሞን አዳሙ☘️
መጋኛ ማለት በንፋስ ግጭት የሚመጣና የደም ብዘት ኬሌስትሮል ማለት የስብ ክምችት ባለባቸው ስዎች ላይ በቀላሉ የሚጠቁ ይሆናሉ ይህም የንፋስ ግጭት በስውነት ላይ ከአረፈ ግማሽ አካልን መትቶና አፉዝዞ ሽባም አድርጓ አፉንም ወደ አንድ በኩል አጣሞ የሚ...

የቴምር ጥቅሞች

ቴምር መብላት ያለው 8 ጥቅሞች
     🌵ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌵
፨ቴምር በውስጡ ለሰውነት ጠቃሚ የሆኑ ብዙ ንጥረ ነገሮችን ይዟል።
ቴምር ከፍተኛ የስኳር መጠን ስላለው አብዝቶ መብላት አይመከረም። በቀን ውስጥ የተወሰኑ ቴምሮችን መብላት ጥቅሞቹን ለማግኘት በቂ ነው።
ቴምርን አስፈላጊ የሚያደርጉት 8 ጥቅሞá‰...

ስለ ሆድ ህመም

ስለ ሆድ ህመም
🍁 ከሀኪም ስለሞን አዳሙ🍁
የሆድ ህመም ወይም ደዌ የሆድ እቃዎች መዛባትና መታወክ ማለት አንጅትና ጨጋራ ጉበትና ሳንባ በመታወካቸው ምክነያት የተነሣ የተቀበሉትን ምግብ አለመቀበልና አለመፉጨት አለማስተላለፋ አገልግሎታቸውን እንዳደ ስከናውኑ የውስጥ ሆድ ሲስተም ስለተዛባባቸው
ከቀን...

የአስም በሽታ

የአስም በሽታ
      🌿ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌿
፨አስም የአየር ቧንቧዎች በሽታ ሲሆን የአተነፋፈስ ስርዓትን በማዛባት ለመተንፈስ አዳጋች ሁኔታን ይፈጥራል፡፡
የአየር መተላለፊያ ቧንቧዎችን እንዲቆጡ በማድረግ ወደ ሳንባ ኦክስጂን የሚወስዱ ቧንቧዎችን እንዲጠቡ ያደርጋል፡፡
ይህም እንደ ሳል፣ ሲተነፍá...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories