Latest Posts

የእግር ህመም መንስኤዎች

የእግር ህመም መንስኤዎች
     🍀 ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀
፨አብዛኛው የእግር ህመም
በመገጣጠሚያዎች ፣ በአጥንቶች ፣ በጡንቻዎች ፣ በጅማቶች ወይም ሌሎች ህብረ ህዋስ በመዳከም እና ከመጠን በላይ በመጠቀም ወይም በአደጋ ምክንያት ሊከሰት ይችላል። አንዳንድ የእግር ህመም ዓይነቶች በታችኛው አከርካሪ ላይ ...

የአሞጭ ቅጠል

የአሞጭ ቅጠል
      🌴ከሀኪም ስለሞን አዳሙ🌴
አሞጭ መልኩ ቅጠልማ ሥሩ እንደ ነጭ ሽንኩርት የኾነ በቀልት ግንድ ቀጥ ብሎ አበባው ፍንትርትር የሚልና የሚወጣ።
👉👉 አሞጭ እና መድሃኒትነቱ
1፦ አፈንጫው ለሚመግል ወቅጦ በቅቤ አንጥሮ በአፈንጫው መጨመር ነው።
2፦ለነቀርሳ የእንዳሁላ ስራቸውን የዋጊሮስ ቀáŒ...

የብሳና ዛፍ አስገራሚውጥቅሞች

የብሳና ዛፍ አስገራሚው ጥቅሞች
🌴ከሀኪም ስለሞን አዳሙ🌴
🌴የብሳና ዛፍ አስገራሚ ጥቅሞች🌴 ተአምረኛው ዛፍ ብሳና ከዕፀዋት ሁሉ ይለያል
የብሳና ዛፍ ሳይንሣዊ መጠሪያ ስሙ
🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️
በእንግሊዘኛው (croton macrostachyus tree )ተብሎ ይጠራል
ይህ ዕፅ ከሌሎች ዕፀዋቶች በ...

አሪቲ

አሪቲ
    🌴ከሀኪም ስለሞን አዳሙ🌴
፨አሪቲ በጣም ጥንታዊ እና ታዋቂ ከሆኑ የመድኃኒት ተክሎች አንዱ ነው, እና ዛሬም በደቡብ አፍሪካ በሁሉም ባህሎች ሰዎች ውጤታማ በሆነ መንገድ ጥቅም ላይ ይውላል. አሪቲ
Wormwood ወይም Sagewood (እንግሊዝኛ) በመባል የሚታወቅ በጣም ጥሩ መዓዛ ያለው ተክል ነው።  ቁመቱ እስከ ሁáˆ...

የሽንኮራ ጭማቂ የጤና በረከቶች

የሸንኮራ ጭማቂ የጤና ገፀበረከቶቸ
🌻ከሀኪም ስለሞን አዳሙ🌻
🌻 በውስጡ ባለው ሽንትን የማሸናት ባህርይ አማካኝነት ከሽንት
ቧንቧ ኢንፌክሽን፣ ከኩላሊት ጠጠር ይከላከላል ብሎም ኩላሊት
ስራዋን በትክክል እንድተሰራ ያደርጋል፡
🌻 በካርቦሃይድሬት፣ ፕሮቲን፣ አይረን፣ ፎስፈረስ እና የተለያዩ
ንጥረነáŒ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories