የኩላሊት ተግባር
Author: solomon
Date: 2023-09-08
የኩላሊት ተግባር
🌴 ከሀኪም ስለሞን አዳሙ 🌴
የኩላሊት ተግባር በምግብ በአየር በመድሀኒትና በሌላም ልዩ ልዩ መልክ ወደ አካል የገቡትን ነገሮች ሁሉ በአገልግሎት ላይ ከዋሉ በሀላ የሚያስፈልጉ ተረፉ ነገሮችን በቆሻሻ መልክ ከደም እየተቀበረ የሚያስፈልጉ ተረፉ ነገሮችን በቆሻሻ መልክ እየተቀበለ በማጣራት በሽንት መልክ ወደ ውጭ ማስወጣት ነው ።
በዚህ የማጣራት ሂደት የበዛውን በመቀነስ የነስውን እደገና ወደ ደም በመመለስ በአካል ውስጥ የፈስሽ ሚዛን በመጠበቅ የአሴድን ና የቤዝ ሚዛን እንዲጠበቅ በጠቅላላው በአካል ውሰጥ ያለ ማንኛውንም ነገር ከተፈጥሮ መጠኑ እንዳያልፈና አጠቃላይ የስውነት ሚዛን የተጠበቀ እንዲሆን ያደርጋል
የኩላሊት ህመም ወይም ኢንፌክሽን መልክት ትኩሳት ና ብርድ ብርድ ማለት ታችኛው የጀርባ ክፍል መታመም ብዙውን ጊዜም አጣዳፊ ከፉት በጎን በኩል ወደ ሀላ የሚሄድ ህመም ማቅለሽለሽና ትውከት በጣም መታመም እና መድከም በፊኛ ህመም ላይ ከሚታዩ ምልክቶች ውስጥ አንድ ሊታይ ይችላል
የፊኛ ህመም እና የኩላሉት ኢንፌክሽን ህመም ምልክቶች ከታዩ ምናልባትም የኩላሊት ኢንፊክሽን ሊሆን ይችላል ሴቶች በኩላሊት ኢንፊክሽን ሲታመሙ በአጣዳፊ ሁኔታ ይታመማሉ ይህ ሊያሳይ ይችላል ህመም እንዳተከስተ ከቤተስብ አባል ወይም ጎረቤት ወደ ጤና ባለሙያ ወይም ህክምና መስጫ ተቆም ይወስዳቸው እርዳታ ያስፈልጋል
የኩላሊት ህመም የፀና ከሆነ የእግር እብጠት ይከስታል ።
ለኩላሊት ህመም ምርመራ ማድረግ አስፈላጊ ነው።
የሚታዘዘውን መድሀኒት በትክክል መውስድ ተገቢ ነው። ወይም ከመድሀኒት ጎንለጎን ዋናዎቹ የጨው የፕሮቲን እና የስኳር መጠን መቀነስ ማረግ ያለብው ንፁህ ውሃ 4ሊትር በአንድ ሲኒ ማር መበጥበጥና እያረፉ በመጠጣት በአንድ ቀን መጨረስ በተደጋጋሚ ማድረግ
1፦የሳማ ውሀ መመገብ ወይም እንዳ ጁስ አዘጋጅቶ በማር መጠጣት
2፦ ባሮ ሽንኩርት በወተትና ድንች የተስራ ቀጭን ሾረባ መመገብ
3፦አንድ የሾርባ ማንኪያ የጦስኛ ቅጠልና አንድ የሻይ ማንኪያ የተወቀጠ መቅመቆ በሁለት ብርጭቆ ውሃ እንደ ሻይ ማፉላትና አጥልሎ ጧት ማታ ከጥቂት ማር ጋር ህመሙ እስከሚሻል ድረስ መጠጣት
4፦ወይም የሻርባ ማንኪያ የእንስላል ቅጠል ማመስ መውቀጥ በአንድ ብርጭቆ ውሃ ከማር ጋር በጥብጦ በቀን 3ጊዜ እስኪሻል መጠጣት ነው።
📚📚ጥበብ በማንኪያ የምትል መፀሐፉ በሀኪም ስለሞን አዳሙ የተዘጋጀ በማንኛውም መፀሐፉ መደብር ያገኛሉ📚📚📚
እናመስግናለን
መልካም ጤንነት
🌴🌴ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅድስ ሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴
"ለበለጠ መረጃ ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ስለሞን አዳሙን ያማክሩ
"አድራሻ፦ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
"ስልክ፦ 0989020202ወይም 0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
Telegram ፦https://t.me/