መጋኛ ህመም ምንድ ነው
Author: solomon
Date: 2023-09-07
መጋኛ ህመም ምንድነው
☘️ ከሀኪም ስለሞን አዳሙ☘️
መጋኛ ማለት በንፋስ ግጭት የሚመጣና የደም ብዘት ኬሌስትሮል ማለት የስብ ክምችት ባለባቸው ስዎች ላይ በቀላሉ የሚጠቁ ይሆናሉ ይህም የንፋስ ግጭት በስውነት ላይ ከአረፈ ግማሽ አካልን መትቶና አፉዝዞ ሽባም አድርጓ አፉንም ወደ አንድ በኩል አጣሞ የሚሄድ እስትሮክ የተባለ ነው።
ለምሳሌ፦ አንድ ሰው ከአደረበት ቤት ውስጥ በድንገት በሩን ከፉቶ ሲወጣ ከቤት ውስጥ የነበረው አየረ ወደ ውጭ ሲወጣ ከውጭ ያለው አየር ወደ ውስጥ ሲገባ ሁለቱ በሚጋጩበት ጊዜ በመካከላቸው የነበረው የግለስብ አካል ይመታል ለጊዜው ባይታወቅም ቀሰ በቀስ ንፉስ በትንሽ ቀዳዳ በገባ ሰአት ይወጥረዋል ልቡንም ይጨንቀዋል ለስትሮክ አስተላልፎ ከሚሰጠው በፊት ከዚህ በታች የቤት ውስጥ ህክምና ሞክሩ
1፦ የፌጣ ሥርና ፉሬ ወቅጦ አንድ ሻይ በስኳር መጠጣት ወይም ከሎውሀ ጋር አድርጎ ሚጥሚጣ ጨምሮ በትኩስ እንጀራ ፈትፉቶ መብላት ነው ወይም የእፀተከዜ የምድር እንቧይ የድግጣ የአሚራ ሥራቸው ወቅጦ አልሞ ግማሽ የሾርባ ማንኪያ በወተት አፉልቶ መጠጣት ወይም በማር መዋጥ ነው።
ለተጨማሪ የቤት ውስጥ ህክምና ከፈለጉ
📚📚ጥበብ በማንኪያ የምትል መፀሐፉ በሀኪም ስለሞን አዳሙ የተዘጋጀ በማንኛውም መፀሐፉ መደብር ያገኛሉ📚📚📚
እናመስግና
መልካም ጤንነት
☘️☘️ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችሊሉ☘️☘️☘️
"ለበለጠ መረጀ ፦ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ስለሞን አዳሙን ያማክሩ
"አድራሻ፦ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
"ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
Telegram፦https://t.me/