ስለ ሆድ ህመም
Author: solomon
Date: 2023-09-05
ስለ ሆድ ህመም
🍁 ከሀኪም ስለሞን አዳሙ🍁
የሆድ ህመም ወይም ደዌ የሆድ እቃዎች መዛባትና መታወክ ማለት አንጅትና ጨጋራ ጉበትና ሳንባ በመታወካቸው ምክነያት የተነሣ የተቀበሉትን ምግብ አለመቀበልና አለመፉጨት አለማስተላለፋ አገልግሎታቸውን እንዳደ ስከናውኑ የውስጥ ሆድ ሲስተም ስለተዛባባቸው
ከቀን ወደ ቀን የሆድ ችግር ያባብሱታል
ይህ የሆድ ችግር የሆነውን ህመም ሊፈጥሩ ና ሊያመጡት ይችላሉ
"የሚበሉትን ምግብ ና የሚጠጡትን መጠጥ ተቆጣጥሮ አለመውስድ ነው ምክንያቱም በዝንብ ምክኒያት የማይታዩትን እረቂቅ ተህዋስያን ጀርምና ባክቴሪያ የመሳሰሉትን በእግሮችዋ ተሸክማ በምግብ እቃ ላይ ታርፉለች
ከሆድዋ የለውን እንቁላሏን ይሁን ሌላ በምግቡ ላይ ትመርዘውአለች እንዲሁም ሌሎችን ተባዮችን በውስጣቸው ያለውን አውጥተው ከምግብ ላይ ከረጭበት በሀላ በምትኩ ሌላ ይውስዳል
ሌላው ደግሞ ምግብም ሆነ መጠጥ በሚወስድበት ጊዜ አልፍ ወደ መበላሽትና ወደ መረዝነት ከተቀየረ በሀላ ጊዜው የአለፈውን በመብላትና መጠጣት የሚወስዱትን ነገር ባለመቆጣጠር የተነሣ ህዋስያን የምንላቸው ጀርምና ባክቴርያ ወደ ሆድ ውስጥ ቀኑ ባለፈ ምግብና መጠጥ ምክንያት ገብተው ይከማቸሉ ይረባሉም የቆሽሽን ማስቀመጥን የመሳሉት ሁሉ በተጠቂው ሠው ላይ እንዲኖረውና እንዲስቃይ ያደርጋሉ
🍁የሆድ ህመም የቤት ውስጥ ህክምና
የዕፀዋት ህክምና
፦በባዶ ሆድ ለብ ያለ ውሀ የሎሚ ውስጥ ጨምሮ መጠጣት ነው
፦እንዲሁ ንፁህ ያልተወቀጠ ተልባ በባዶ ሆድ አንድ እፉኝ ሙሉ በውሀ መዋጥ ነው ወይም እፉኝ አብሽ በወር አንድ ቀን መዋጥ ነው
ይህም የአንጀትና የጮጋራን ሲሰተም አገልግሎት እንዲያቀላጥፉ ከ ማድረጉም ሌላ በውስጥ ያሉትን ባክቴሪያዎች የቆሻሻ ክምችትን እጢዎችን ጠርጎ ያወጣል የተሻለ ሙሉ ጤና እስከሚገኝ ድረስ ጥብስ ሥጋ ጮማ አልኮል ደረቅ መጠጥ ጨው ስንዴ ሽንብር አለመብላት ነው።
፦የለንቋጣ ልጥ ወቅጦና አድርቆ አንድ ማንኪያ በውሀ በጥብጦ መጠጦት ነው።
📚📚 ጥበብን በማንኪያ የምትል መፀሐፍ በሀኪም ስለሞን አዳሙ የተዘጋጀ በማንኛውም መፀሐፍ መደብር📚📚📚
እናመሰግናለን
መልካም ጤንነት
🍁🍁የማንኛውም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶች እዚህ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግነት ይችላሉ🍁🍁🍁
"ለበለጠ መረጃ፦ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ስለሞን አዳሙን ያማክሩ
"አድራሻ፦ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
"website፦www.hakimsolomon.com
"ስልክ፦ 0989020202 ወይም 0911810736
"Telegram፦https፡//t.me/