የአሞጭ ቅጠል
      🌴ከሀኪም ስለሞን አዳሙ🌴
አሞጭ መልኩ ቅጠልማ ሥሩ እንደ ነጭ ሽንኩርት የኾነ በቀልት ግንድ ቀጥ ብሎ አበባው ፍንትርትር የሚልና የሚወጣ።
👉👉 አሞጭ እና መድሃኒትነቱ
1፦ አፈንጫው ለሚመግል ወቅጦ በቅቤ አንጥሮ በአፈንጫው መጨመር ነው።
2፦ለነቀርሳ የእንዳሁላ ስራቸውን የዋጊሮስ ቀጠል በአንድ ላይ ወቅጠህ ከስሩላይ አድርግ እና የስንዴ ሊጥ ደፉድፈበት ና እስረው በሶስተኛው ቀን አጥበህ እንዲሁ አድርግ።
3፦ ሳንባው ታሞ ሣል ለሆነበት ሥሩን በእሳት ጠብሶ በማር ለውሶ ሳያጣጥሙ ይዋጡ ወይም በስንዴ ሊጥ ምላሱን አድበልብለው ጎሮሮውን እንደያመውሩ ምላሱን እንዳይጓለጉለው አፈን  ከፈቶ ይዋጠው ለመድንኤ እስኪትም እስኪትም እንደዚህ አድርጉ።
📚📚ጥበብን በማንኪያ የምትል መፀሐፉ በሀኪም ስለሞን የተዘጋጀ  በማንኛውም  መፀሐፉ መደብር ያገኛሉ 📚📚📚
         እናመስግናለን
        መልካም ጤንነት
🍁🍁ለማንኛውም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስ ሚካኤል  የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🍁🍁🍁
👉ለበለጠ መረጃ ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና  በመምጣት ሀኪም ስለሞን አዳሙን ያማክሩ
👉አድራሻ፦ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
👉ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
"website፦www.hakimsolomon.com
👉Telegram፦https፡//t.me/