የሽንኮራ ጭማቂ የጤና በረከቶች
Author: solomon
Date: 2023-09-13
የሸንኮራ ጭማቂ የጤና ገፀበረከቶቸ
🌻ከሀኪም ስለሞን አዳሙ🌻
🌻 በውስጡ ባለው ሽንትን የማሸናት ባህርይ አማካኝነት ከሽንት
ቧንቧ ኢንፌክሽን፣ ከኩላሊት ጠጠር ይከላከላል ብሎም ኩላሊት
ስራዋን በትክክል እንድተሰራ ያደርጋል፡
🌻 በካርቦሃይድሬት፣ ፕሮቲን፣ አይረን፣ ፎስፈረስ እና የተለያዩ
ንጥረነገሮች የበለፀገ ስለሆነ በበጋ ወቅት ተመራጭ የሆነ ሃይል
ሰጪ መጠጥ ነው፡፡
🌻 የሸንኮራ ጭማቄ በውስጡ በያዘው ላክሴቲቭ(laxative)
ይዘቱ ምክንያት የአንጀትን እንቅስቃሴ ይጨምራል አልፎም የሆድ
ድርቀትን ይከላከላል፡፡ በተጨማሪም በውስጡ ባለው አልካላይን
ይዘት በጨጓራ አሲድ አማካኝነት የሚከሰትን የጨጓራ ህመምን
ይከላከላል፡፡
🌻 የሸንኮራ ጭማቂ የስኳር መጠኑ ዝቅተኛ በመሆኑ ለስኳር
ህመምተኞች ሳይበዛ ይመከራል፡፡
🌻 በፀረ መርዛማ ባህሪው አማካኝነት የተለያዩ ኢንፌክሽኖችን
ይከላከላል፣ እንዲሁም የበሽታ የመከላከል አቅማችንን
ይጨምራል፡፡
🌻 በተጨማሪም በውስጡ በያዛቸው የተለያዩ ንጥረነገሮች
የጥርስ መበስበስ ወይም መቦርቦርን እና መጥፎ የአፍ ጠረንን
ይከላከላል
📚📚ጥበብ በማንኪያ የምትል መፀሐፉ በሀኪም ስለሞን አዳሙ የተዘጋጀ በማንኛውም መፀሐፉ መደብር ያገኛሉ📚📚📚
እናመሰግናለን
መልካም ጤንነት
🌻🌻 ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌻🌻🌻
"ለበለጠ መረጃ ደ፦ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ስለሞን አዳሙን ያማክሩ
"አድራሻ፦ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
"ስልክ ፦0989020202 ወይም0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
Telegram፦https፡//t.me/