የጫትና የሲጋራ የመጠጥ ሱስን የምተቀርፈው ፅፀ የአይጥ ሐርግ (ፅፀ ኢየሱስ)
Author: admin
Date: 2024-05-10
የጫትና የሲጋራ የመጠጥ ሱስን የምተቀርፈው ፅፀ የአይጥ ሐርግ (ፅፀ ኢየሱስ)
ሱስ ምንድነው?
ሱስ ልማድ ወይም ጠባይ ሲሆን ብዙ ጊዜ ለማቆም አስቸጋሪ ነውና እየጨመረ ሲሄድ በሰው ሕይወት ጣልቃ ይገባል:: አንድ ሰው እንደ አልኮል ወይም ሌላ አደንዛዥ ዕፅ ወይም እንደ ቁማር የመሳሰሉ ተግባራት ጥገኛ ሊሆን ይችላል፡፡
ሰው አልኮልን ወይም ሌሎች አደንዛዥ ዕፆችን ያለ አግባብ የመጠቀም ወይም ያለ ውዴታ ቊማር የሚጫወትበት አንድም ብቸኛ ምክንያት የለም፡፡ ብዙዎቻችን ሱስን የምንለማመደው የሕይወት ችግሮችን ለመቋቋም ብለን ነው:: አደንዛዥ ነገርን ያለአግባብ መጠቀም ወይም ቍማር መጫወት ሕመማችንን ለጊዜው ይሽፍንና ፍርሃታንን ሊያስወግድ ይችል ይሆናል፡፡ ነገር ግን ይህ ጊዜያዊ መፍትሄ ቀስ በቀስ ራሱ የቻለ ችግር ይሆናል፡፡ ቤተሰብንና ትዳርን ያፈርሳል፡፡
ሱስ በቀላሉ ሊታወቅ ይችላል ወይ?
አንድ ሰው በሱስ መያዙን ለማወቅ ውጫዊ ምልክቶችን በግልጽ ማሳየት አይኖርበትም። ሳያውቁት የአደንዛዥ ዕፅ ወይም መጥፎ ተግባር ጥገኛ መሆን እጅግ ቀላል ነው:: የሱስ ችግር ካለበት ሰው ጋር አብረው የሚኖሩ ወይም የሚቀርቡት ሰዎች እንኳ የሰውየውን ችግር ለጥቂት ጊዜ ላያስተውሉ ይችላሉ፡፡
እናመስግናለን
መልካም ጤንነት
🌱🌱ማንኛውም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌱🌱🌱
"ለበለጠ መረጃ፦ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ስለሞን አዳሙን ያማክሩ
"አድራሻ፦ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
"ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736