የሳንባ ነቀርሳ
🌴 ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌴

፨30 ከመቶኛው የአለማችን ህዝብ በሳንባ ነቀርሳ አምጫው ባክቴሪያ የሚያዝ ሲሆን ከዚህ ውስጥ 10 በመቶው በበሽታው ይጠቃል ።በአለማችን በሳንባ ነቀርሳ የሚያዙ ሰዎች ቀጥር በአመት 10 ሚሊዮን ሲሆን በየአመቱ በዚህ በሽታ ብቻ አንድ ሚሊዮን ሰዎች ህይወታቸው ያጣሉ። ይህም በገዳይነት ከታወቁ የባክቴሪያ በሽታዎች ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል ።

የሳንባ ነቀርሳ በሽታ የሚቀሰቅስ /reactivate የሚያደርጉ ነገሮች
1.ከፍተኛ የምግብ እጥረት
2.ኤችአይቪ ኤድስ
3.የአልኮል ሱሰኛ መሆን
4.የቫይታሚን ዲ እጥረት
5.ሲጋራ ማጨስ
6.የስኳር ህመም
7.በእድሜ መግፋት
8.የመከላከያ አቅምን የሚያዳክሙ መድሀኒቶች

ምልክቶች
●ለረጅም ጊዜ የቆየ ሳል
●ደም የቀላቀለ አክታ
●የክብደት መቀነስ
●ትኩሳት እና ማታማታ ከፍተኛ ላብ

ምርመራ
1.የአክታ ምርመራ
2.የደረት ራጅ
3.የካልቸር ምርመራ

ህክምናው
1.የቲቢ መድኃኒት ቢያንስ ለ6 ወር
2.ተሽሎኛል ብሎ መድኃኒት አለማቋረጥ
3.በየጊዜ የጉበት ምርመራ በደም ማድረግ/ መድኃኒቱ እንዳይጎዳው ለማወቅ
4.መድኃኒን በአግባቡ በመውሰድ መላመድን መከላከል
በትክክል ከታከመ አብዛኛው ሰው(95%) ከበሽታው ይድናል

እናመስግናለን
          መልካም ጤንነት
🌱🌱ማንኛውም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌱🌱🌱
"ለበለጠ መረጃ፦ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ስለሞን አዳሙን ያማክሩ
"አድራሻ፦ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
"ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736