የአሰርኩሽ
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2024-06-17
የአሰርኩሽ
ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
#የአሰርኩሽ ስር ከሚበላሽ እቃ፣ ከሚጠፋው እቃ ፣ከቡኃ እቃ፣ከብር ማስቀማጫ ሳጥን።ወዘተ...በቀይ ሀር አስረው ያስቀምጡ አልያም ይሰሩበት።አያስነካም የተበላሸ ቅን ይስተካከላል።
🔸ለዕብድ ውሻ ንክሻ ማዳኛ፦
#ያበደ ውሻ የነከሰህ እንደሆነ የአሰርኩሽ ተበተብá...