እንጉዳይ
Author: admin
Date: 2024-06-07
እንጉዳይ
እንጉዳይን መመገብ የሚያስገኛቸው ጥቅሞች
🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀
» የእንቅልፍ ማጣት ችግርን ያስወግዳል፡፡
»ጭንቀትና ድብርትን ያስወግዳል፡፡
»የማስታወስ ችሎታን ይጨምራል፡፡
» የጭንቅላት ካንሠር በፍጥነት እንዳይሰራጭ ይቆጣጠራል፡፡
»የፊታችንን ጥራት ይጨምራል፡፡
»የጥርሳችንን ጤንነት ይጠብቃል፡፡
»የሰውነታችንን ቆዳ ጤንነቱ የተጠበቀ እንዲሆነ ያደርጋል፡፡
»በሴቶች የጡት ካንሠር እንዳይከሰት ይከላለከላል፡፡
»የደም ግፊት በሽታን ይከላከላል፡፡
» የልብ በሽታን እንዳይከሰት ይከላከላል፡፡
»የስኳር በሽታ ተጋላጭነትን ይከላከላል፡፡
»የሳንባ በሽታ እንዳይዘን ይከላከላል፡፡
»የጨጓራ በሽታን ይከላከላል፡፡
»የሆድ ድርቀትን ይከላከላል፡፡
»በጉበታችን ላይ የሚገኘውን የስብ ክምችት እንዲቃጠል ያደርጋል፡፡
»የስንፈተ-ወሲብ ችግርን ያስወግዳል፡፡
»የቁርጥማት በሽታን ይከላከላል፡፡
» በእግር ላይ የሚከሰተውን የሪህ በሽታን ይከላከላል፤ያስወግዳል፡፡
»በአፍንጫችን ላይ የሚከሰተውን የሳይነስ በሽታን ያስወግዳል፡፡
እናመሰግናለን
መልካም ጤንነት
🌱🌱ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችለሉ🌱🌱🌱
"ለበለጠ መረጃ፦ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ስለሞን አዳሙን ያማክሩ
"አድራሻ፦ቦሌሚካኤል የቤተ ክርስቲያኑ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
"ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
Telegram:- https://t.me/kidusmikaelhikmna