ላሽን እንዴት መከላከል ይቻላል ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2024-06-27
ላሽን እንዴት መከላከል ይቻላል
ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ
-ላሽ እየተባለ ስለሚጠራው በምስሉ እንደምታዩት ጸጉርን ፤ጺምን፤ ቆዳን፤ በማክበብ እና ጸጉር እያረገፈ የሚሄድ መንስኤው ያልታወቀ በሽታ መፍትሔ የማቀርብላችሁ ይሆናል ።
#ላሽ እና መፍትሔው!
#የአመድማዶ ቅጠል
#የፌጦ ፍሬ
እነዚህን ከስር ...