የስሚዛ ቅጠል
Author: solomon
Date: 2024-06-10
የስሚዛ ቅጠል
ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ
ዕንደስሚዛ ቅጠል ፈጣን የሆነ ፈውስ
የሚሰጥ ገራሚ ዕፅ የለም ።ማለት ይቻላል ወገኖቼ ።
1ኛ
በጎንደርና በዎሎ ክፍለ ሐገርስሚዛ ተብሎ ይጠራል።
2ኛ
በሸዋና በጎጃም ክ ፍ ለ ሐ ገ ር ሰንሰል ዕየተባለ ይጠራል።
3ኛ
በግዕዝ ቋንቋ ዕፀስላሴ ተብሎ ይጠራል።
በዕንግሊዘኛው አጠራር ደግሞ
(scientific )name adhatoda schimperiana)በሚል መጠሪያ ስም ተፅፎ ይገኛል።
ጥቅሙም
~ለዎፍ/ለጉበት ቫይረስ በሽታ ባንድ ቀን ወይም ዕለት ሙሉ ለውጥ ያመጣል።
~ቁርጥማትን/ዩሪክአሲድን ያድናል።
~በሆዱ ውስጥ እንደሥራይ
~ ለሠራበት ሰው ፈፅሞ ይፈውሣል።
~ለዘመናዊም ሆነ ለመንፈሳዊ
የትምህርት ዓይነት አዕምሮን ዕንደፀሐይ ያበራል
~ለቡዳ ለዛር ለቁራኛ/ለድንገተኛ ልክፍት
ህመም ይፈውሳል።
~ለአፍንጫ ሳይነሥ ህመም መፍትሔ ይሖናል።
~ለሽንመቆራረጥ ችግር አሁንም አሁንም መጣሁ የማለት ስሜት
ለሚያስቸግረው ታማሚ ያድናል።ከነዚህ ከላይ ለተዘረዘሩት የበሺታ ዓይነቶች ሁሉ ፈጣን ፈውስን ያቀዳጃል።በቅደም ተከተል ከተዘረዘሩት ከ7ቱ የአንዷን
የስሚዛ/የሠንሰል
ሥሯን ቆፍረን አውጥተን አጥበን በመጥረቢያ
ደቀቅ አርገን በመከትከት ወቅጠን
10>የሾርባ ማንኪያ ከተዎቀጠው መድኃኒት
በመለካት በ10 የቡና ስኒ የቤት ጠላ
ለ>24>ሰዓት ከዘፈዘፍነው በኋላ አጥልለን
በንፁህ ሃይላንድ በማስቀመጥ
ጧት ከምግብ በፊት አንዳንድ ስኒ
መጠጣት ነው።
ለ10 ተከታታይ ቀናት ይውሠዱ
በሽታዎን ባጭር ቀን ያስዎግዱ
እናመስግናለን
መልካም ጤንነት
🌱🌱ማንኛውም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌱🌱🌱
"ለበለጠ መረጃ፦ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ስለሞን አዳሙን ያማክሩ
"አድራሻ፦ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
"ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736