ብጉር አስቸግሮታል? እንግዲያውስ እነዚህን መፍትሄዎች ይጠቀሙ !!
Author: solomon
Date: 2024-06-21
ብጉር አስቸግሮታል? እንግዲያውስ እነዚህን መፍትሄዎች ይጠቀሙ !!
ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ
- ማር ነጭ ሽንኩርት አፕል ሲዳር አቼቶ ለብጉር ህክምና ያስፈልጋሉ።
-ከአፕል የተዘጋጀ አቼቶ በሱፐር ማርኬት ታሽጎ ይሸጣል ። አቼቶውን ከሶስት እጅ ውሀ ጋር ቀላቅለው ብጉር ያለበት ቦታ ላይ በጥጥ ወይም በለስላሳ ጨርቅ ከ 20 ሴኮንድ እስከ 1ደቂቃ በደንብ አፍርሰው ይቀቡት አስተማማኝ ለውጥ እስኪያገኙበት ድረስ ይቀጥሉበት የዚንክ እንክብል ለብጉር ወሳኝ መድኃኒት ነዉ ።በቀን 40ግራም በመዋጥ ለውጡን ማየት ይችላሉ ።
ማር እና ቀረፋ ለብጉር
-ከማር ና ከቀረፋ የተዘጋጀ ቅባት ወሳኝ ጥቅም አለው ሀብት ማንኪያ ማር ከ አንድ ማንኪያ ቀረፋ ጋር ለውሰው በደንብ ካዋሀዱት በሆላ በብጉሩ ላይ ይቀቡት ከዛ ለ20 ደቂቃ ይጠብቁ ከዛ በሞቀ ውሀ ይታጠብት ይህን ድርጊት ጠዋት እና ማታ በተከታታይ ለውጥ እስኪያገኙ ይጠቀሙት ቀስበቀስ የፊት ገፅታዎት ይመለሳል
-የሻይቅጠል ዛፍ ዘይት በሀገራችን እምብዛም አይገኝም የሻይቅጠል ዛፍ ዘይት ለብጉር ምርጥ መድሀኒት ነው ከተገኘ አንዱን እጅ በ ዘጠኝ እጅ ውሀ ቀላቅለው ፊትን በሚገባ ማበስ እና መታሸት ይህንን አወሳሰድ ጠዋት እና ማታ በቀን ሁለት ጊዜ በተከታታይ ይጠቀሙት።
-አረንጉዋዴ ሻይ በአረንጉዋዴ ሻይ ቅጠል በመደበኛ የሻይ አፈላል ዘዴ በማፍላት ሻይ ቅጠልን ከፈሳሹ በመለየት ፈሳሹን በጥጥ እየነከሩ ብጉር ያለበትን ቦታ ይቀብት ።
ተነጥሎ የቀረውን ሻይ ቅጠል ደግሞ በማር ለውሰው ልክ እንደ ቅባት በብጉሩ ላይ ይቀቡት እና ለ 20 ደቂቃ ይጠብቁ እና ይታጠብት ።
-እሬት ተክሉ ወይም የቅጠሉን ጭማቂውን በቀጥታ በብጉሩ ላይ ይሹት ይህን ጠዋት እና ማታ እና ከዚያም በላይ ለተከታታይ ቀናት ይጠቀሙት
-ቅጠልን ማግኘት ካልቻሉ ቅባቱን ወይም ሳሙናውን በመግዛት በታዘዙት መሰረት መውሰድ
-ሌላው ደግሞ የአሳ ዘይት መመገብ ነዉ ወይም በእንክብል መልክ የተዘጋጀውን በመግዛት በአፍ በመውሰድ ይህን አዘውትረው ይጠቀሙ በውስጡ ያለው ሁለት ኦሜጋና ዘይት አይነቶችን ይጠቀሙ።
እናመሰግናለን
መልካም ጤንነት
🌴🌴ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736