ላሽን እንዴት መከላከል ይቻላል
      ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ

-ላሽ እየተባለ ስለሚጠራው በምስሉ እንደምታዩት  ጸጉርን ፤ጺምን፤ ቆዳን፤ በማክበብ እና ጸጉር እያረገፈ የሚሄድ መንስኤው ያልታወቀ በሽታ መፍትሔ የማቀርብላችሁ ይሆናል ።

#ላሽ እና መፍትሔው!

#የአመድማዶ ቅጠል
#የፌጦ ፍሬ

እነዚህን ከስር የምታዩት እጽዋቶች  የአመድማዶ ቅጠል አድርቆ በመፍጨት በትንሿ ማንኪያ አንድ በመለካት የፌጦ ፍሬም እንዲሁ ደቁሰው በትንሿ ማንኪያ ለክተው እንዲሁ በአንድ ቀላቅለው በንጹህ የጸጉር ቅቤ በመለወስ በተከታታይ ለ 9 ቀናት ያክል በላሽ የተጠቃው የቆዳ ክፍል መቀባት ነው።
ይህ ድርጊት ለ9ኝ ቀን ያክል መደጋገም!

# ለ 8 ሰዓት ያክል እያቆዩ በሳሙና በደንብ መታጠብ።
#ፀሐይ አይወድም ጥላ ላይ ይሁኑ አልያም ኮፍያ መሳይ ያድርጉ።

ሙሉ ለሙሉ በ 10ኛው ቀኑ ጸጉር ማብቀል ይጀምራል ይሞክሩይ።

መልካም ጤንነት
🌴🌴ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736