የሴት የወሲብ ችግር

የሴት የወሲብ ችግር መንስኤዎች ዘረፈ ብዙ ነው።
በ3 ከፍለን እናያለን
1) በሳይኮሎጂ ፣ስነ ልቦናዊ

*በመደፈር፣ያላቻ ጋብቻ

*አንዳድ ቤተሰብ እድሜዋ ለጋብቻ ያልደረሰች ልጅ ትምርትዋን አቋርጣ ይድሯታል ይሄም ለትልቅ ስነ ልቦናዊ ችግር ዉስጥ ይከታታል።
በቤተሰብ መሀል ጭቅጭቅ ሲኖር ማለትም እናት እና አባትዋ ጭቅጭቅ እያየች ማደግ ፍላጎቷን ግልፅ ለመናገር፣በግብረ ስጋ ግንኙነት ያልተመቻት ነገሮች ካሉ ለመናገር ይከብዳታል።

*የፈይናንስ እጥረት


2) በህመም ምክኒያት
*የአባላዘር በሽታ ኢንፌክሽን
*ከፍተኛ ስኳር
*የልብ ኬዝ
*ጡንቻ አከባቢ ቀዶ ጥገና ሲኖር
*የሆርሞን መዛባት (የኢትስትሮጅን እና ቴስቶስትሮን መጠን መቀያየር)
*ጡት አከባቢ ቀዶ ጥገና ሲኖር
*ጡት ማጥባት
*ከዳሌ ወለል በላይ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረግ
*ማረጥ


3) የተለያዩ ሱስ ውስጥ መግባት
*እንደ አልኮል፣ ሲጋራ ፣ጫት የመሳሰሉ ሱስ ውስጥ መግባት
*የወሲብ ቴክኖሎጂ መጠቀም
Sex Toys(የወሲብ ቶይስ)
Vibrators(ቫይብሬተር)
Dildos(ዲልዶ)

▪️ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦https://t.me/