የሳይነስ በሽታ

የሳይነስ በሽታ የምንለው በአፍንጫ ቀዳዳ መተለፊያ አካባቢ መቆጣት ወይም ማበጥ ሲሆን ንፍጥን እንዲቀጥን ያደርጋል እንዲሁም በአፍንጫ አካባቢ ግፊት በመጨመር እራስ ምታትን ይፈጥራል ።

የሳይነስ በሽታ መንስኤዎች የሚከተሉት ናቸዉ እነርሱም :- አለርጂ ፣ ቅዝቃዜ ፣የጥርስ ኢንፊክሽን እና መጥፎ ጠረን ናቸዉ::

የሳይነስ በሽታ ምልክቶች ደግሞ የሚከተሉት ናቸዉ
እነርሱም ፦ከአፍንጫ የሚወጣ ቀጠን ያለ ፈሳሽ መፍሰስ /መጥፎ ጠረን ያለው ሊሆን ይችላል / ፣ የፊት ሕመም ፣ እራስ ምታት ፣ ትኩሳት፣ አይን አካባቢ ሕመም መሰማት ፣ መጥፎ የአፍ ጠረን፣ የጆሮ ወይም የጥርስ አካባቢዎች ላይ ግፊት መፈጠር የመሳሰሉት ናቸዉ ።

የሳይነስ በሽታን ለመከላከል ማድረግ የሚገባን ነገሮች ፦

1 ብዙ ፈሳሽ መውሰድ ትኩስ መጠጥ እንደ ሻይ የመሰሉትን መውሰድ

2 አፍንጫን ሊከፈቱ የሚችሉ ነገሮች መጠቀም

3 ለብ ያለ ውሃ እና 1/2 ጨው ማንኪያ በማድረግ ጉ ጉሮሮ አካባቢ ማፅዳት

4 በሙቅ ውሃ ገላን መታጠብ

5 መጥፎ ሽታን ሊያመጡ የሚችሉ ነገሮች ማፅዳት

6 ወደ ሕክምና ተቋማት በመሄድ በሐኪም ትዕዛዝ የሚሰጡ መድኃኒት መውሰድ ናቸዉ ።

▪️ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦https://t.me/