Latest Posts

የወባ በሽታ

የወባ በሽታ

ወባ በአንድ ፓራሳይተር ምክንያት የሚመጣ በሽታ ነው።ይህ በሽታ ዓለምን ያዳረሰና የብዙ ሠዎችን ህይወት የቀጠፈ ነው በመሆኑም በሚኖሩበት አካባቢ ጥሩ ስሜት ካልተሰማዎት የወባን በሽታ ለመመርመር የህከምና ልምድዎን ከፍ ማድረግ ተገቢ ነው።

በተለይ ወደ ወባ ተኮር አካባቢ ከተጓዙ በኋላ ፈጣን á...

ጋንግሪን በሽታ

ጋንግሪን

ጋንግሪን ህይወት ባለው አካል ውስጥ ሕዋሳት አካባቢ የሚገኝ የሞተ ሴል ነው።ደምን በመርዛማ ንጥረ ነገሮች ስለሚመረዝ በጣም አስፈላጊ የሆኑትን የአካል ክፍሎች ለምሳሌ ኩላሊት ፣ሳንባ፣ጉበት እና ልብን ቶሎ የሚያጠቃ አደገኛ በሽታ ነው፡፡

በስኳር ህመም ጋንግሪን ብዙውን ጊዜ የሚከሰተው ህመምተá...

ትርፍ አንጀት በሽታ

ትርፍ አንጀት

በትልቁ አንጀት መጀመሪያ ላይ የሚገኝ ሲሆን በቀኝ የሆዳቸን የታችኛው ከፍል ይገኛል፡።ቁመቱም እሰከ 9 ሳንቲ ሜትር ሊደር ይችላል።ወፍራም ግድግዳም አለው።ትርፍ አንጅት ምንም አይነት ጥቅም እንደሌለው ለረጅም ጊዜ ሲታመን የኖረ ሲሆን አ.ኢ..አለ 2007 በተመራማሪዎች በተደረገ ጥናት ግን ጥቅም ተá...

ሽንት በህልም መሽናት እና የሽንት አለመቆጣጠር

ሽንት በህልም መሽናት እና የሽንት አለመቆጣጠር

ሽንት በህልም መሽናት እና የሽንት አለመቆጣጠር እንደ ሁኔታው የተለያዩ ምክንያቶች አሉት

በህመም ምክንያት የሚከሰቱ ነዚህ ናቸው
1)በእርጅና ፣በወሊድ ወይም በቀዶ ጥገና
2)ከባድ ስትሮክ ፣የነርቭ በሽታዎች 3)በኢንፌክሽን መፍሰስ አለመቻል ቁርጥ ቁርጥ ማለá...

የሀሞት ጠጠር

የሃሞት ጠጠር
የሃሞት ጠጠር ለስርዓተ ምግብ መፍጨት የሚያገለግሉት ፈሳሾች በመጠጠር በሃሞት ከረጢት ውስጥ በሚጠራቀሙበት ወቅት የሚከሰት ነው።የሃሞት ከረጢት ሾጠጥ ያለች በቀኝ ጎናችን ከጉበታችን ስር የምትገኝ አካል ናት።

የህመም ምልከቶች

የሃሞት ጠጠሩ በሃሞት መተላለፊያ ቱቦ ውስጥ ከተሳካና ቱቦው...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories