Latest Posts

ውነት ምንድነው?

ውነት ምንድነው?

ውነት በጀርባ በወገብ ህመም በእግር ወይም በመገጣጠሚያቸው ላይ የሚመጣ ህመም ሲሆን በከባድ ወይም በብዙ ስራ የጡንቻ መጠንከር ህመም ወደ እግር ወይም እጅ መተላለፈ

መከላከያ
-ትክክለኛ አቀማመጥ መጠበቀ -መደበኛ የአካል እንቅሰቃሴ ማድረግ
-ከባድ እቃ በጥንቃቄ ማንሳት
-በቂ እረፈት ማድá...

ስለ ቃር (የጨጓራ)

ስለ ቃር (የጨጓራ)
አሲድ ወደ ላይ ሲመለስ በደረት ወይም በጉሮሮ አከባቢ የሚሰማ ማቃጠል ስሜት ነው ።

ምልክቶቹ
-በደረት ውስጥ ማቃጠል
-አሲዳማ ጣዕም በአፍ ውስጥ መሰማት
-ማስታወክ ወይም ማቅለሽለሽ
-ከምግብ በሀላ ህመም መጨመር
-ቅመም የበዛበት እና ቅባት ያለው ምግብ መቀነስ
-ከምግብ በሀላ ወዲያውኑ አá...

ትኩሳት እና ምች

ትኩሳት እና ምች

ትኩሳት የሰውነት በሽታን የሚመለከት ሲሆን ምች ደግሞ በሳንባ ውስጥ የሚፈጠር ኢንፌክሽን ነው።

የምች ምልክቶች
-ከፍተኛ ትኩሳት
-ሳል
-የደረት ህመም
-የትንፉሽ ማጠር
-ድካምና መዝለል

ጤናማ ምግብ መመገብ በቂ እረፍት ማድረግ ህመም ሲታይ በፍጥነት ወደ ጤና ተቋም መሄድ ትኩሳት ከፍ áŠ...

መርዝ ወደ ሆድ ሲገባ ምን ማረግ ይገባል?

መርዝ ወደ ሆድ ሲገባ ምን ማረግ ይገባል?

መርዝ ወደ ሰውነት ሲገባ አደገኛ ሁኔታ ሊፈጥር ይችላል።
የሚታዩ ምልክቶች
-ማቅለሽለሽ እና ማስታወክ
-የሆድ ህመም
-ማዞር ወይም ድካም
-መተንፈስ መቸገር
-ራስን መሳት
የመጀመሪያ እርዳታ ወዲያውኑ ወደ ቅርብ ጤና ተቋም ይሂዱ።
የተወሰደውን መርዝ አይነት ለማወቅ...

አንጀት መውረድ (Herina) ምንድነው?

አንጀት መውረድ (Herina)
ምንድነው?

አንጀት መረውድ ማለት የሆድ ውስጥ ያለ አካል ወይም አንጀት በጡንቻ ድክመት ምክንያት ወደ ውጭ ሲገፋ የሚከሰት ችግር ነው።

ምልክቶች
-በሆድ አከባቢ እብጠት መታየት ሲቆሙ፣ሲያስሉ፣ ወይም ከባድ ነገር ሲያነሱ እብጠቱ መጨመር
-ህመም ወይም ማቃጠል ስሜት ክብደት ወይም መáŒ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories