ለደረት ህመም ወይም ውነት የሚረዱ የቤት ውስጥ ህክምና
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2026-06-20
ለደረት ህመም ወይም ውነት የሚረዱ የቤት ውስጥ ህክምና
-አንድ ሲኒ ማር፣አንድ ሲኒ ቂቤ፣አንድ ሲኒ የበግ ወተት ቀላቅሎ ቀይ ሽንኩርት፣ነጭ ሽንኩርት ፣ትንሽ በርበሬ፣5 ፍሬ ጤና አዳም ደቁሰህ ጨምረህ ሁሉንም ቀላቅለህከእሳት አጠገብ አንድ ቀን አሳድረህ ከዚያ አከታትሎ አንድ የሾርባ ማንኪያ ለ3ቀን መጠቀም
...