ውነት ምንድነው?

ውነት በጀርባ በወገብ ህመም በእግር ወይም በመገጣጠሚያቸው ላይ የሚመጣ ህመም ሲሆን በከባድ ወይም በብዙ ስራ የጡንቻ መጠንከር ህመም ወደ እግር ወይም እጅ መተላለፈ

መከላከያ
-ትክክለኛ አቀማመጥ መጠበቀ -መደበኛ የአካል እንቅሰቃሴ ማድረግ
-ከባድ እቃ በጥንቃቄ ማንሳት
-በቂ እረፈት ማድረግ

የቤት ውስጥ ህክምና
-የላም ቅልጥም እና ለስታ ቂቤ በአንድ አድርጎ ከእሳት ዳር ተኝተህ እየተቀባህ ያመመህን ሁሉ እየታሸክ የሚያምህን ማሸቱ ጥቂት ይሁን
-የግራር ሙጫ ደቁሶ በበሰለ ቂቤ ለውሶ ውጦ በሚያመው ቦታ ይተኙ
-የንጉች ስር ቆፍረህ ደቁሰህ በ7 ብርጭቆ ውሀ ቀላቅለህ
6ቱን ጠጣ ማታ ላይ።

🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨‍⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞  0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna⁠�

TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t