አንጀት መውረድ (Herina) ምንድነው?
Author: solomon
Date: 2026-06-05
አንጀት መውረድ (Herina)
ምንድነው?
አንጀት መረውድ ማለት የሆድ ውስጥ ያለ አካል ወይም አንጀት በጡንቻ ድክመት ምክንያት ወደ ውጭ ሲገፋ የሚከሰት ችግር ነው።
ምልክቶች
-በሆድ አከባቢ እብጠት መታየት ሲቆሙ፣ሲያስሉ፣ ወይም ከባድ ነገር ሲያነሱ እብጠቱ መጨመር
-ህመም ወይም ማቃጠል ስሜት ክብደት ወይም መጎተት ስሜት መከላከያ ከባድ ነገር በጥንቃቄ ማንሳት
-የሰውነት ክብደት መቆጣጠር
-የረጅም ሳልና ድርቀት ቶሎ መታከም
ማሳሰቢያ አንጀት መውረድ በራሱ አይድንም ምልክቶቹ ካሉ የጤና ባለሞያ ማማከሩ ያስፈልጋል።
ለበለጠ መረጃ ወይም ለምክር ይደውሉ።
🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞 0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna�
TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t