አልማዝ ባለጭራ
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2026-06-02
አልማዝ ባለጭራ
አልማዝ ባለጭራ ወይም(ሄርበዝ ዘስተር) ከዳነ በሀላ ማቃጠል መውጋት ወይም ይመስላሉት ሊቅጥል ይችላል። Herpes zostet ነርቭን የሚነካ በሽታ ስለሆነ ቁስሉ ከደረቀ በሀላ ማቃጠል ማውጋት ወይም ይመስላሉት ሊቅጥል ይችላል።
ይህ ብዙ ጊዜ የነርቭ ህመም ማድረግ ቦታውን ሁሌ ይመታጠብ።
ጠባብ ልብስ ...