ስለ ቃር (የጨጓራ)
Author: solomon
Date: 2026-06-13
ስለ ቃር (የጨጓራ)
አሲድ ወደ ላይ ሲመለስ በደረት ወይም በጉሮሮ አከባቢ የሚሰማ ማቃጠል ስሜት ነው ።
ምልክቶቹ
-በደረት ውስጥ ማቃጠል
-አሲዳማ ጣዕም በአፍ ውስጥ መሰማት
-ማስታወክ ወይም ማቅለሽለሽ
-ከምግብ በሀላ ህመም መጨመር
-ቅመም የበዛበት እና ቅባት ያለው ምግብ መቀነስ
-ከምግብ በሀላ ወዲያውኑ አለመተኛት
-ትንሽ ትንሽ እየጎረሱ መብላት
-ማጨስና አልኮል መቀነስ
መፍትሔ በቤት ውስጥ
-አንድ የሻይ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ፍሬ አኝኮ መዋጥ ቃርን ያስታግሳል።
-አንድ የሻይ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት በአንድ ብርጭቆ ውሀ ላይ ጨምሮ መጠጣት
-አንድ የሻይ ማንኪያ የእርድ ዱቄት በአንድ ብርጭቆ ውሀ በጥብጦ መጠጣት
🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞 0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna�
TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t