ለቁርጠት እና ድንገተኛ ህመም የቤት ውስጥ ህክምና ማስታገሻ
Author: solomon
Date: 2026-06-17
ለቁርጠት እና ድንገተኛ ህመም የቤት ውስጥ ህክምና ማስታገሻ
-የድንገተኛ ስር የሚባል ለታማሚው ስሩን አኝኮ ውሀን ቢውጥ ይሻለዋል።
-ጤና አዳም ቅጠል እና የጠጅ ሳር ስር አኝኮ ወሀወን እየጠጡ መዋጥ አለበት
-ካልተሻዎ ሁለቱንም አንድ ላይ ጨፍጭፎ አንድ ሲኒ ውሀ ጨምሮ መጠጣት ነው
-የብሰና ቅጠል ጥቂት ጭማቂ መጠጣት ነው ከሆድ ውስጥ ያልተስማማ ነገር ካለ በትውከት ያወጣል።
-አንድ ሻይ ማንኪያ ያህል ሁለገብ ቅጠል ጨምቆ መጠጣት ከአንድ ማንኪያ ማር ጋር አዋህዶ መጠጣት
-የቱልት ሳር ማኘክ ውሀውን መዋጥ ያሽላል።
-የቀበርቾ ስር ከጨው ጋር መቆርጠም ።
-ለሆድ ቁርጠት ነጭ እጣን ሁለት ሶስት አንኳር ማኘክ ።
🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞 0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna�
TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t