ለቁርጠት እና ድንገተኛ ህመም አትዘናጉ

ቁርጠት እና ድንገተኛ ህመም በሆድ፣በጀርባ፣በጡንቻ ወይም በሌሎች የሰውነት ክፍሎች ውስጥ ሊከሰቱ ይችላሉ።መንስኤው ከቀላል የጡንቻ መወጠር እስከ ከባድ የጤና ችግር ሊሆን ይችላል።

የሚታዩ ምልክቶች
-ድገተኛ ከባድ ህመም ቁርጠት ወይም መኮማተር
-ማቅለሽለሽ ወይም ማስታወክ ድካም
-ላብ መውጣት

ምን ማድረግ
-እረፍት ማድረግ
-በቂ ውሀ መጠጣት
-ህመሙ ከባድ ከሆነ ወይም ከቀጠለ ወደ ጤና ተቋም መሄድ

🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨‍⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞  0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna⁠�

TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t