የደረት ህመም ወይም ውነት ምን ያመጣል?

የደረት ህመም ከልብ ከሳንባ፣ከጡንቻ፣ከአጥንት ወይም ከጨጓራ ችግሮች ሊመጣ ይችላል።የልብ ችግሮች ሊመጣ ይችላል።
1)የልብ ችግር
2)የሳንባ ኢንፌክሽን
3)የጨጓረ አሲዶች
4)የጡንቻ ወይም የጎን ጉዳት
5)ጭንቀት እና ውጥረት

የደረት ህመሙ ከባድ ከሆነ ወደ እጅ ወደ አንገት ወይም ጀርባ ከተሰራጨ እስትንፈስ ማጠር ፣ማላብ ወይም ማዞር ካለ በአስቸኳይ ወደ ህክምና ተቋም ይሂዱ።

🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨‍⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞  0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna⁠�

TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t