Latest Posts

ነቀርሳ ቁስል ምንድነው?

ነቀርሳ ቁስል ምንድነው?

ነቀርሳ ቁስል በቆዳ ላይ የሚፈጠር ረጅም ጊዜ የማይድን ቁስል ሲሆን በአግባቡ ካልታከመ ወደ ከባድ ችግር ለያመራ ይችላል።

ምልክቶቹ
-የማይድን ቁስል
-መግል ወይም ማሳከክ
-የቆዳ ቀለም መቀየር

መከላከያ
-ቁስልህን ንፁ ማድረግ
-ጉዳትን በፍጥነት ማከም
-የግል ንፅህናን መጠበቅ
á...

ቤት ውስጥ መድማትን የሚያስቆሙ ዘዴዎች ክፍል 2

ቤት ውስጥ መድማትን የሚያስቆሙ ዘዴዎች ክፍል 2

-የዋንዛ ቅርፊት ጨጐጐት ዘርጭ እንቧይ ችፍርግለት ሁለገብ እነዚህን ሰብስቦ አድርቆ ወቅጦ በቂቤ ለውሶ መቀባት

የአፍንጫ ደም መፍሰስ (ነስር)
ቀጥ ብለው ይቀመጡ፤ ደም ወደ ጉሮሮ እንዳይሄድ ጭንቅላትዎን ወደፊት ያጋደሉ።
ለስላሳውን የአፍንጫ ክፍል በአውራ áŒ...

ቤት ውስጥ መድማትን የሚያስቆሙ ዘዴዎች ክፍል 2

ቤት ውስጥ መድማትን የሚያስቆሙ ዘዴዎች ክፍል 2

-የዋንዛ ቅርፊት ጨጐጐት ዘርጭ እንቧይ ችፍርግለት ሁለገብ እነዚህን ሰብስቦ አድርቆ ወቅጦ በቂቤ ለውሶ መቀባት

ነቀርሳ ቁስል ምንድነው?

ነቀርሳ ቁስል በቆዳ ላይ የሚፈጠር ረጅም ጊዜ የማይድን ቁስል ሲሆን በአግባቡ ካልታከመ ወደ ከባድ ችግር ለያመራ ይችላል...

ቤት ውስጥ መድማትን የሚያስቆሙ ዘዴዎች ክፍል 1

ቤት ውስጥ መድማትን የሚያስቆሙ ዘዴዎች ክፍል 1

በተለያየ አጋጣሚ ሰውነት ድንገት አደጋ ደርሶበት ሲቆስል ሲላጥ ወይም ሲቀራረጥ መድማት ይከሰታል።
ቤት ውስጥ መድማትን የሚያስቆሙ ዘዴ የሚከተሉት ናቸው።

-አስቀድሞ የሚደማውን ቦታ በውሀ እና በሳሙና ማጠብ ነው ከዚያም የጠጅ ሳር ቅጠል ወይም ሁለገብ ቅጠል ...

አፍንጫ መድማት

አፍንጫ መድማት

አፍንጫ መድማት በብዙ ምክንያት ሊከሰት ይችላል።ከነዚህም መካከል
-ደረቅ አየር
-ጉንፋን ወይም አለርጂ
-በከፍተኛ የደም ግፊት
-አንዳንድ መድኃኒቶች

ምን ማረግ ይገባል?
-ቀጥ ብለው ይቀመጡ ጭቅላትዎን በትንሽ ወደ ፊት
ያዘንብሉ።
-አፍንጫ ላይ ቀዝቃዛ ጨርቅ ወይም በረዶ ያድርጉ
ወዲያው ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories