ነቀርሳ ቁስል ምንድነው?
Author: solomon
Date: 2026-06-27
ነቀርሳ ቁስል ምንድነው?
ነቀርሳ ቁስል በቆዳ ላይ የሚፈጠር ረጅም ጊዜ የማይድን ቁስል ሲሆን በአግባቡ ካልታከመ ወደ ከባድ ችግር ለያመራ ይችላል።
ምልክቶቹ
-የማይድን ቁስል
-መግል ወይም ማሳከክ
-የቆዳ ቀለም መቀየር
መከላከያ
-ቁስልህን ንፁ ማድረግ
-ጉዳትን በፍጥነት ማከም
-የግል ንፅህናን መጠበቅ
ቁስሉ እየሰፋ ከሆነ መግል ካወጣ ወይም ለረጅም ጊዜ ካልዳነ ወዲያውኑ ወደ ጤና ተቋም ይሂዱ።
🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞 0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna�
TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t