ቤት ውስጥ መድማትን የሚያስቆሙ ዘዴዎች ክፍል 1
Author: solomon
Date: 2026-06-23
ቤት ውስጥ መድማትን የሚያስቆሙ ዘዴዎች ክፍል 1
በተለያየ አጋጣሚ ሰውነት ድንገት አደጋ ደርሶበት ሲቆስል ሲላጥ ወይም ሲቀራረጥ መድማት ይከሰታል።
ቤት ውስጥ መድማትን የሚያስቆሙ ዘዴ የሚከተሉት ናቸው።
-አስቀድሞ የሚደማውን ቦታ በውሀ እና በሳሙና ማጠብ ነው ከዚያም የጠጅ ሳር ቅጠል ወይም ሁለገብ ቅጠል አጥቦ ጨፍጭፎ መጭመቅ እና ውሀውን በላዩ ላይ ማፍሰስ ነው
-ቁሱለን በውሀ እና በሳሙና ካፀዱ በሗላ እቤት የተፈጨ ንፁህ የእርድ ዱቄት በሚደማ ቁስል ላይ መነስነስ የሚፈስ ያስቆማል።
-የጥጥ ፍሬን መቀጥቀጥ እና የውስጡን ከጠንካራ ሽፋኑ መለየት። ይህን የውስጡን ድቁስ በሚደማው ላይ መነስነስ ደሙን ማስቆም ይቻላል።
🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞 0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
Website: www.hakimsolomon.com�
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna�
TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t