ቤት ውስጥ መድማትን የሚያስቆሙ ዘዴዎች ክፍል 2
Author: solomon
Date: 2026-06-26
ቤት ውስጥ መድማትን የሚያስቆሙ ዘዴዎች ክፍል 2
-የዋንዛ ቅርፊት ጨጐጐት ዘርጭ እንቧይ ችፍርግለት ሁለገብ እነዚህን ሰብስቦ አድርቆ ወቅጦ በቂቤ ለውሶ መቀባት
የአፍንጫ ደም መፍሰስ (ነስር)
ቀጥ ብለው ይቀመጡ፤ ደም ወደ ጉሮሮ እንዳይሄድ ጭንቅላትዎን ወደፊት ያጋደሉ።
ለስላሳውን የአፍንጫ ክፍል በአውራ ጣት እና በአመልካች ጣት አጥብቀው ለ 10 ደቂቃ ያህል ቆንጥጠው ይያዙ።
🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞 0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna�
TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t